ራዕያችን
በ2030 ዓ.ም በአፍሪካ ከሚገኙ 10 ቀዳሚ የኮንስትራክሽን ተቋም አንዱ ሆኖ ማየት፡፡
የተቋሙ ደረጃ
ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ደረጃ-1 (General Contractor/GC-1)
ዕሴቶቻችን
- ታማኝነት
- በትብብር እንሰራለን
- ተጠያቂየት ማረጋገጥ
- ደንበኞች እርካታ ማረጋገጥ
- ለልህቀት እንተጋል
- ለፈጣራና አዳዲስ አሰራር እንተጋለን
- ማህበራዊ ኃላፊነት መወጣት
አድራሻችን
ዋናው መ/ቤት፡– ባህርዳር አፄ ቴዎድሮስ ክ/ከተማ ዲያስፖራ መንገድ
ምስራቅ አማራ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት/ደሴ/፡- ቧንቧ ውሃክ/ከተማ አዲሱ ደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር ቢሮ ፊት ለፊት
አ.አ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት፡– ለግሃር አመልድ ሕንፃ 7ኛ ፎቅ