About us

ራዕያችን

በ2030 ዓ.ም በአፍሪካ ከሚገኙ 10 ቀዳሚ የኮንስትራክሽን ተቋም አንዱ ሆኖ ማየት፡፡

የተቋሙ ደረጃ

ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ደረጃ-1 (General Contractor/GC-1)

ዕሴቶቻችን

  • ታማኝነት
  • በትብብር እንሰራለን
  • ተጠያቂየት ማረጋገጥ
  • ደንበኞች እርካታ ማረጋገጥ
  • ለልህቀት እንተጋል
  • ለፈጣራና አዳዲስ አሰራር እንተጋለን
  • ማህበራዊ ኃላፊነት መወጣት

አድራሻችን

ዋናው መ/ቤት፡– ባህርዳር አፄ  ቴዎድሮስ ክ/ከተማ ዲያስፖራ መንገድ

ምስራቅ አማራ ቅርንጫፍ  ጽ/ቤት/ደሴ/፡- ቧንቧ ውሃክ/ከተማ አዲሱ ደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር ቢሮ ፊት ለፊት

አ.አ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት፡– ለግሃር አመልድ ሕንፃ 7ኛ ፎቅ